የተገኙ ቤቶች

109 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

እነኝህ ባለ 3 የመኝታ ክፍል ዘመናዊ ቤቶች ምቹ፣ ለእርሶና ለቤተሰብዎ የሚመጥኑ ብሎም በቂ መጠቅምያ ቦታ እንዲኖረዎት ተደርጎ የተሰሩ ናቸው፡፡ በሲ.ኤም.ሲ የሚገኙት እነኝህ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶች ...
ቅድመ ክፍያ521,205.30 ብር
ተጨማሪ

150 ካሬ ባለ 4 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

ደረጃውን የጠበቀ ባለ 4 መኝታ ክፍሎች /3 መታጠቢያ ክፍሎች ተመጣጣኝ ዋጋ የወጣለት ሲሆን በአዲስ አበባ ምርጡ የመኖሪያ እና የት/ቤት አከባቢ የሚገኙት እነዚህ ቤቶች ለእርሶና ለቤተሰቦ የቀረቡ ትክክለኛ አማራጭ...
ቅድመ ክፍያ717,255.00 ብር
ተጨማሪ

145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

እነዚህ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቅንጡ ቤቶች እርሶና ቤተሰቦ ጥሩ የህይወት ትዝታ እንዲኖራችሁ ለማስቻል ታስቦ ሰፋ ተደርገው የተሰሩ ናቸው፡፡ እነዚህ ቤቶቸ በሲ.ኤም.ሲ ብቻ የሚገኙ ሲሆን አንድ የወለል ፕላን ብቻ የቀረ...
ቅድመ ክፍያ693,346.50 ብር
ተጨማሪ

145 ካሬ G+1 ባለ 3 መኝታ ክፍል

Show Details

ገለጻ

ይህ ቤት የሚፈልጉትን ነፃነት የሚሰጥዎ ነው፡፡ እነዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤቶች የሚገኙት ሲ.ኤም.ሲ ሲሆኑ በዚሁ የመኖሪያ መንደር ካሉ ቤቶች በስፋት ትልቅ የሆኑ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች ናቸው፡፡ እጅግ ዘመናዊ የ...
ቅድመ ክፍያ693,346.50 ብር
ተጨማሪ

161 ካ.ሜ ባለ 4 መኝታ ክፍል አፓርታማ

| CMC & Ayat

Show Details

ገለጻ

እነዚህ ሰፋፊ እና የተቀናጡ ባለ 4 መክታ ክፍሎችች ባለ 3 መታጠቢያ ክፍሎች ያሏቸው ቤቶች በሲ.ኤም.ሲ ይገኛሉ፡፡ በጣም ዘመናዊ በሆነ ዲዛይን የተገነቡት ቤቶች ለባለቤቶቻቸው በጣም ቅንጡ ህይወትን ያላብሳሉ፡፡ እነ...
ቅድመ ክፍያ769,853.70 ብር
ተጨማሪ

127 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

በአዲስ አበባ ምርጡ የመኖሪያ መንደር በሆነ አካባቢ የሚሰሩት እነዚህ ውብ የመኖሪያ ህንፃዎች የሚገኙት በሲ.ኤም.ሲ ነው፡፡ አነዚህ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች የሚገኙት አንድ የወለል ፕላን ያላቸው ሲሆኑ ስፋቱ 29 ...
ቅድመ ክፍያ607,275.90 ብር
ተጨማሪ

115 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

እነኝህ ደረጃቸውን የጠበቁ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ ቤቶች የሚገኙት በመሃል አዲስ አበባ በሲ.ኤም.ሲ በመሆኑ በጣም ተመራጭ ያደርጋቸዋል፡፡ የገበያ ማእከሎች፣ የእምነት ቦታዎች ፣ ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች በቅር...
ቅድመ ክፍያ549,895.50 ብር
ተጨማሪ

138 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

Show Details

ገለጻ

እነዚህ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች የሚገኙ ሲሆን ስፋት ያላቸውን ቤቶች ለሚመርጡ ደንበኞቻችን የተዘጋጁ አማራጭ ናቸው፡፡ በሳሎን ክፍሉ እና በመኝታ ቤቶቹ መካከል ሰፊ ቦታ ያላቸው እነዚህ ቤቶች ሁለት የወለል ፕላን ...
ቅድመ ክፍያ659,874.60 ብር
ተጨማሪ