145 ካሬ G+1 ባለ 3 መኝታ ክፍል

ቅድመ ክፍያ 693,346.50 ብር

የቤት መግለጫ

ይህ ቤት የሚፈልጉትን ነፃነት የሚሰጥዎ ነው፡፡ እነዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤቶች የሚገኙት ሲ.ኤም.ሲ ሲሆኑ በዚሁ የመኖሪያ መንደር ካሉ ቤቶች በስፋት ትልቅ የሆኑ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች ናቸው፡፡ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ዲዛይን ያላቸው እነዚህ ቤቶች አንድ ሳሎን እና አንድ የቤተስብ ክፍል አሏቸው፡፡ ምድር ቤቱ ላይ ስፋቱ 30 ካሬ ሜትር የሆነ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል፣ ስፋቱ 5 ካሬ ሜትር የሆነ የሰራተኛ ክፍል፣ 9 ካሬ ሜትር ማዕድ ቤት/ ወጥ ቤት አለው፡፡ በፎቁ ላይ ደግሞ 11 ካሬ ሜትር የቤተስብ ክፍል፣ 14.5 ካሬ ሜትር ዋና መኝታ ክፍል እና 11 ካሬ ሜትር እና 10 ካሬ ሜትር የሆኑ 2 መኝታ ክፍሎች አሉት፡፡ እንዲሁም 3 መታጠቢያ ክፍሎች፣ሰፊ ቨረንዳ አሉት።

የቪዲዮ ጉብኝት

አካባቢ