127 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

ቅድመ ክፍያ 607,275.90 ብር

የቤት መግለጫ

በአዲስ አበባ ምርጡ የመኖሪያ መንደር በሆነ አካባቢ የሚሰሩት እነዚህ ውብ የመኖሪያ ህንፃዎች የሚገኙት በሲ.ኤም.ሲ ነው፡፡ አነዚህ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች የሚገኙት አንድ የወለል ፕላን ያላቸው ሲሆኑ ስፋቱ 29 ካሬ ሜትር የሆነ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል፣ ስፋቱ 17 ካሬ ሜትር የሆነ ዋና መኝታ ክፍል፣ ስፋቱ 11.6 ካሬ ሜትር የሆነ ሁለተኛ መኝታ ክፍልና ስፋቱ 10.8 ካሬ ሜትር የሆነ ሶስተኛ መኝታ ክፍል እና ስፋቱ 5.6 ካሬ ሜትር የሆነ የሰራተኛ ክፍል አላቸው፡፡ እንዲሁም ቤቱ 3 መታጠቢያ ክፍሎች፣ሰፊ ቨረንዳና 10 ካሬ ሜትር ማዕድ ቤት/ወጥ ቤት አለው፡፡

የቪዲዮ ጉብኝት

አካባቢ