እንካችሁ! ቃል በገባነው መሰረት እንካችሁ ብለናል!! ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና በአስገራሚ ሁኔታ የሚረዳዎት ድረ–ገፅ ይሄውላችሁ!! ይህ ሃገራቸው ላይ የቤት ባለቤት ለመሆን ፍላጎት ያላቸውና ለተዘጋጁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቤት ግዥን በማዘመን ሂደቱን ቀላል የሚያደርግላቸው በዘርፉ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች ተሰርቶ/ተዘጋጅ የቀረበ ድረ–ገፅ ነው፡፡ አዲስ ሆም ፋይንደር ደንበኞቹ የቤት ባለቤት ለመሆን የሚያልፉበት ሂደት በተቻለ መጠን ቀላልና ያልተወሳሰበ […] የበለጠ መረጃ