138 ካሬ ባለ 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ

ቅድመ ክፍያ 659,874.60 ብር

የቤት መግለጫ

እነዚህ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች የሚገኙ ሲሆን ስፋት ያላቸውን ቤቶች ለሚመርጡ ደንበኞቻችን የተዘጋጁ አማራጭ ናቸው፡፡ በሳሎን ክፍሉ እና በመኝታ ቤቶቹ መካከል ሰፊ ቦታ ያላቸው እነዚህ ቤቶች ሁለት የወለል ፕላን አማራጭ አላቸው፡፡ የመጀመሪያው ወለል ፕላን ስፋቱ 35.7 ካሬ ሜትር የሆነ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል፣ ስፋቱ 16.5 ካሬ ሜትር የሆነ ዋና መኝታ ክፍል፣ ስፋታቸው 12 ካሬ ሜትር የሆኑ ሁለት መኝታ ክፍሎች አላቸው፡፡ ሁለተኛው ወለል ፕላን ደግሞ ስፋቱ 36 ካሬ ሜትር የሆነ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል፣ ስፋቱ 18.7 ካሬ ሜትር የሆነ ዋና መኝታ ክፍል፣ ስፋታቸው 11.8 ካሬ ሜትር እና 8.2 ካሬ ሜትር የሆኑ መኝታ ክፍሎች አሏቸው፡፡ በሁለቱም የወለል ፕላን አማራጭ 4.8 ካሬ ሜትር ሰራተኛ ክፍል እንዲሁም 3 መታጠቢያ ክፍሎች፣ሰፊ ቨረንዳና 10 ካሬ ሜትር ማዕድ ቤት/ወጥ ቤት አላቸው፡፡

የቪዲዮ ጉብኝት

አካባቢ