እንካችሁ!

ቃል በገባነው መሰረት እንካችሁ ብለናል!! ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና በአስገራሚ ሁኔታ የሚረዳዎት ድረ-ገፅ ይሄውላችሁ!!

ይህ ሃገራቸው ላይ የቤት ባለቤት ለመሆን ፍላጎት ያላቸውና ለተዘጋጁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቤት ግዥን በማዘመን ሂደቱን ቀላል የሚያደርግላቸው በዘርፉ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች ተሰርቶ/ተዘጋጅ የቀረበ ድረ-ገፅ ነው፡፡

አዲስ ሆም ፋይንደር ደንበኞቹ የቤት ባለቤት ለመሆን የሚያልፉበት ሂደት በተቻለ መጠን ቀላልና ያልተወሳሰበ እንዲሆን የሚያስችሉ ስልቶችን/መንገዶችን ለመቀየስ ሁሌም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው፡፡

Related Posts